=<({አል-ኢኽላስ 112:1-4})>=
ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ
1. በል! እርሱ አላህ አንድ ነው።
2. አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው።
3. አልወለደም፤ አልተወለደምም።
4. ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።
![]() =<({አል-ቁርአን 96:1-5})>=
![]() በቡኻሪ በተዘገበው ሐዲስ መሰረት እውቀትን መሻት በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። ![]() |
---|
እንዲያ ተቸግረን፤
ፊት እንዳልገረፈን፤
ጥፈን እንዳለበስን፤
ጭረን እንዳልበላን፤
ከሰው እኩል ሆነን፤
መውጣት እንዳልከጀልን፤
ቀን እንዳልናፈቀን፤
ጊዜ እንዳልጠበቅን፤
ያቺ ቀን ስትሄድ
ህይወት ስትለወጥ
ደምቀን ስንወጣ
ሲከበር ሰውነት፤
ሲሞላ ፍላጐት፤
ምነው ጊዜ አጣን
ተመስገን ጌታዬ
ሹክረን ለክ ለማለት
የወጣቱ ተልዕኮ አድራሻ
ኢስላማዊ መጽሐፎችን ያውርዱ |
---|